የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 37:1-2

ትንቢተ ሕዝቅኤል 37:1-2 መቅካእኤ

የጌታ እጅ በላዬ ነበረ፥ ጌታም በመንፈሱ አወጣኝ፥ በሸለቆ መካከልም አኖረኝ፤ እሱም አጥንቶች ሞልተውበት ነበር። በእነርሱ ላይ በዙሪያቸው አሳለፈኝ፤ እነሆ በሸለቆው ፊት እጅግ ብዙ ነበሩ፤ እነሆም፥ በጣም የደረቁ ነበሩ።