የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 39:28

ትንቢተ ሕዝቅኤል 39:28 መቅካእኤ

እኔ ጌታ አምላካቸው እንደሆንሁ ያውቃሉ፥ በአሕዛብ እንዲማረኩ አድርጌአቸዋለሁና፥ ወደ ገዛ ምድራቸውም ሰብስቤአቸዋለሁና፥ ከእነርሱ አንድ ሰው እንኳ በዚያ አላስቀርም።