የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 27:1

ትንቢተ ኢሳይያስ 27:1 መቅካእኤ

በዚያም ቀን ጌታ ፈጣኑን እባብ ሌዋታንን፥ የሚጠቀለለውንም እባብ ሌዋታንን፥ በጠንካራ በታላቅ፥ በብርቱም ሰይፍ ይቀጣል፤ በባሕርም ውስጥ ያለውን ዘንዶ ይገድላል።