ትንቢተ ኢሳይያስ 3:10

ትንቢተ ኢሳይያስ 3:10 መቅካእኤ

ጻድቃን መልካም ነገር እንደሚያገኙ ንገሯቸው፤ የሥራቸውን ፍሬ ይበላሉና። የእጃቸውን ያገኛሉና።