የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 35:8

ትንቢተ ኢሳይያስ 35:8 መቅካእኤ

በዚያም አውራ ጎዳና ይኖራል፥ እርሱም የተቀደሰ መንገድ ይባላል፤ ንጹሐን ያልሆኑ አያልፉበትም፥ የእርሱ የሆኑ ሕዝቦች ግን ያልፉበታል፤ ተጓዦች ሆኑ፥ ሰነፎች እንኳ አይስቱበትም።