ትንቢተ ኢሳይያስ 54:2

ትንቢተ ኢሳይያስ 54:2 መቅካእኤ

የድንኳንሽን ስፍራ አስፊ፥ መጋረጃዎችሽንም ይዘርጉ፤ አትቈጥቢ፤ አውታሮችሽን አስረዝሚ ካስሞችሽንም አጽኚ።