ትንቢተ ኢሳይያስ 54:2

ትንቢተ ኢሳይያስ 54:2 አማ54

የድንኳንሽን ስፍራ አስፊ፥ መጋረጃዎችሽንም ይዘርጉ፥ አትቈጥቢ፥ አውታሮችሽን አስረዝሚ ካስሞችሽንም አጽኚ።