ትንቢተ ኢሳይያስ 54:8

ትንቢተ ኢሳይያስ 54:8 መቅካእኤ

በጥቂት ቁጣ ለቅጽበተ ዐይን ፊቴን ከአንቺ ሰወርሁ፥ በዘለዓለምም ቸርነት እምርሻለሁ፥ ይላል ታዳጊሽ ጌታ።