ትንቢተ ኢሳይያስ 6:7

ትንቢተ ኢሳይያስ 6:7 መቅካእኤ

አፌንም በእሳቱ ነክቶ፤ “እነሆ፤ ይህ ከንፈሮችህን ነክቶአል፤ በደልህ ተወግዶልሃል፤ ኃጢአትህም ተሰርዮልሃል” አለኝ።