ትንቢተ ኢሳይያስ 60:18

ትንቢተ ኢሳይያስ 60:18 መቅካእኤ

ከዚያ በኋላ በምድርሽ ውስጥ ግፍ፥ በዳርቻሽም ውስጥ ጉስቁልናና ቅጥቃጤ አይሰማም፤ ቅጥርሽን መዳን በሮችሽንም ምስጋና ብለሽ ትጠሪያለሽ።