ትንቢተ ኢሳይያስ 60:2

ትንቢተ ኢሳይያስ 60:2 መቅካእኤ

እነሆ፥ ጨለማ ምድርን ድቅድቅ ጨለማም አሕዛብን ይሸፍናል፤ ነገር ግን በአንቺ ላይ ጌታ ይወጣል ክብሩም በአንቺ ላይ ይታያል፤