ትንቢተ ኢሳይያስ 60:20

ትንቢተ ኢሳይያስ 60:20 መቅካእኤ

ጌታ የዘለዓለም ብርሃንሽ ይሆናልና፥ የልቅሶሽም ወራት ታልቃለችና ፀሐይሽ ከዚያ በኋላ አትጠልቅም፥ ጨረቃሽም አትገባም።