ትንቢተ ኢሳይያስ 60:21

ትንቢተ ኢሳይያስ 60:21 መቅካእኤ

ሕዝብሽም ሁሉ ጻድቃን ይሆናሉ፤ እኔም እንድከብር የአታክልቴን ቡቃያ፥ የእጄ ሥራ የምትሆን ምድሪቱንም ለዘለዓለም ይወርሳሉ።