ትንቢተ ኢሳይያስ 60:5

ትንቢተ ኢሳይያስ 60:5 መቅካእኤ

በዚያን ጊዜ የባሕሩ በረከት ወደ አንቺ ስለሚመለስ፥ የአሕዛብም ብልጽግና ወደ አንቺ ስለሚመጣ፥ አይተሽ ደስ ይልሻል፥ ልብሽም ይደነቃል ይሰፋማል።