የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መሳፍንት 14:6

መጽሐፈ መሳፍንት 14:6 መቅካእኤ

በዚህ ጊዜ የጌታ መንፈስ በኃይል ወረደበት፤ ስለዚህ የፍየል ጠቦት እንደሚገነጣጠል አንበሳውን ያለ ምንም መሣሪያ በባዶ እጁ ገነጣጠለው፤ ያደርገውን ግን ለአባቱም ሆነ ለእናቱ አልነገራቸውም ነበር።