የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መሳፍንት 14:6

መጽሐፈ መሳፍንት 14:6 አማ54

የእግዚአብሔርም መንፈስ በእርሱ ላይ በኃይል ወረደ፥ ጠቦትን እንደሚቆራርጥ በእጁ ምንም ሳይኖር ቈራረጠው፥ ያደረገውንም ለአባቱና ለእናቱ አልነገረም።