የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መሳፍንት 7:2

መጽሐፈ መሳፍንት 7:2 መቅካእኤ

ጌታም ጌዴዎንን፦ ከአንተ ጋር ያለው ሕዝብ በዝቶአል፥ ስለዚህ እስራኤል፦ እጄ አዳነኝ ብሎ እንዳይታበይብኝ እኔ ምድያምን በእጃቸው አሳልፌ አልሰጣቸውም።