የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መሳፍንት 7:2

መጽሐፈ መሳፍንት 7:2 አማ54

እግዚአብሔርም ጌዴዎንን፦ ከአንተ ጋር ያለው ሕዝብ በዝቶአል፥ ስለዚህ እስራኤል፦ እጄ አዳነኝ ብሎ እንዳይታበይብኝ እኔ ምድያምን በእጃቸው አሳልፌ አልሰጣቸውም።