ትንቢተ ኤርምያስ 28:9

ትንቢተ ኤርምያስ 28:9 መቅካእኤ

ስለ ሰላም የተናገረ ነቢይ፥ የነቢዩ ቃል በሆነ ጊዜ፥ ጌታ በእውነት የላከው ነቢይ እንደሆነ ይታወቃል።”