ትንቢተ ኤርምያስ 31:3

ትንቢተ ኤርምያስ 31:3 መቅካእኤ

ጌታም ከሩቅ ተገለጠልኝ እንዲህም አለኝ፦ “በዘለዓለም ፍቅር ወድጄሻለሁ፤ ስለዚህ በጽኑ ፍቅር ሳብሁሽ።