የዮሐንስ ወንጌል 13:34

የዮሐንስ ወንጌል 13:34 መቅካእኤ

አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ እርሱም እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ነው፤ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ።