የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የይሁዳ መልእክት መግቢያ

መግቢያ
የይሁዳ መልእክት የተጻፈው አማኞች ሳይሆኑ አማኞች መስለው የሐሰት ትምህርት ከሚያሠራጩ ሰዎች ክርስቲያኖችን ለማስጠንቀቅ ነው። በይዘቱ ሁለተኛ ጴጥሮስን በሚመስለው በዚህ አጭር መልእክት ጸሐፊው “በማያዳግም ሁኔታ እግዚአብሔር ለሕዝቡ አንድ ጊዜ ስለ ሰጠው እምነት በብርቱ እንዲጋደሉ” አንባቢዎቹን በጥብቅ ያሳስባል።
አጠቃላይ የመጽሐፉ ይዘት
መግቢያ (1-2)
የሐሰተኞች መምህራን ትምህርት፥ ጠባይና ውድቀት (3-16)
እምነትን እንዲጠብቁ የተሰጠ ምክር (17-23)
ቡራኬ (24-25)
ምዕራፍ

ማድመቅ

Share

Copy

None

ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ