ትንቢተ አብድዩ 1:15

ትንቢተ አብድዩ 1:15 መቅካእኤ

የጌታ ቀን በአሕዛብ ሁሉ ላይ ቀርቧልና፥ አንተ እንዳደረግኸው እንዲሁ ይደረግብሃል፥ ፍዳህም በራስህ ላይ ይመለሳል።