ትንቢተ አብድዩ 1:17

ትንቢተ አብድዩ 1:17 መቅካእኤ

ነገር ግን በጽዮን ተራራ ላይ የሚያመልጡ ይኖራሉ፥ እርሱም የተቀደሰ ስፍራ ይሆናል፥ የያዕቆብም ቤት ሰዎች ርስታቸውን ይወርሳሉ።