ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6-7

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6-7 መቅካእኤ

በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በምንም ዓይነት ነገር አትጨነቁ። ከሰውም ማስተዋል ሁሉ በላይ የሆነው የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።

ከ ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6-7ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች