መዝሙረ ዳዊት 103:10-11

መዝሙረ ዳዊት 103:10-11 መቅካእኤ

እንደ ኃጢአታችን አላደረገብንም፥ እንደ በደላችንም አልከፈለንም። ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፥ እንዲሁ ምሕረቱን በሚፈሩት ላይ አጠነከረ።