መዝሙር 103:10-11
መዝሙር 103:10-11 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ምንጮችን ወደ ቆላዎች የሚልክ፤ በተራሮች መካከል ውኆች ያልፋሉ፤ የዱር አራዊትን ሁሉ ያጠጣሉ፥ የበረሃ አህዮችም ጥማታቸውን ያረካሉ።
መዝሙር 103:10-11 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እንደ ኀጢአታችን አልመለሰልንም፤ እንደ በደላችንም አልከፈለንም። ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፣ እንዲሁ ለሚፈሩት ምሕረቱ ታላቅ ናት።