መዝሙረ ዳዊት 11
11
1ለመዘምራን አለቃ፥ የዳዊት መዝሙር።
#
መዝ. 55፥7፤ 91፥4። በጌታ ታመንሁ፥
ነፍሴን፦ እንዴት እንደ ወፍ ወደ ተራሮች ሽሺ ትሉአታላችሁ?
2 #
መዝ. 7፥13፤ 37፥14፤ 57፥5፤ 64፥4። እነሆ ክፉዎች ቀስታቸውን ገትረዋልና፥
ፍላጻቸውንም በአውታር አዘጋጅተዋልና፥
ልበ ቅኖችን በስውር ይነድፉ ዘንድ።
3መሠረቶቹ ከፈረሱ፥
ጻድቅ ምን ማድረግ ይችላል?
4 #
መዝ. 14፥2፤ 102፥20፤ ዕን. 2፥20፤ ዘዳ. 26፥15፤ ኢሳ. 66፥1፤ ማቴ. 5፥34። ጌታ በተቀደሰው መቅደሱ ነው፥
ጌታ፥ ዙፋኑ በሰማይ ነው፥
ዐይኖቹ ይመለከታሉ፥
ቅንድቦቹም የሰው ልጆችን ይመረምራሉ።
5ጌታ ጻድቅንና ክፉን ይመረምራል፥
ዓመፃ የሚወደውን ግን ነፍሱ ትጠላለች።
6 #
መዝ. 120፥4፤ 140፥11፤ ምሳ. 16፥27፤ ሕዝ. 38፥22፤ ራእ. 8፥5፤ 20፥10። በክፉዎች ላይ የእሳት ፍምንና ዲንን ያዘንባል
የሚያቃጥል ነፋስም የጽዋቸው እድል ፈንታ ነው።
7ጌታ ጻድቅ ነውና፥ ጽድቅንም ይወድዳል፥
ቅን ሰው ፊቱን ያየዋል።
Currently Selected:
መዝሙረ ዳዊት 11: መቅካእኤ
ማድመቅ
Share
Copy
ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ