መዝሙረ ዳዊት 121:1-2

መዝሙረ ዳዊት 121:1-2 መቅካእኤ

ዐይኖቼን ወደ ተራሮቹ አነሣሁ፥ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ? ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከጌታ ዘንድ ነው።