መዝሙር 121:1-2
መዝሙር 121:1-2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ስላሉኝ ደስ አለኝ። ኢየሩሳሌም ሆይ፥ እግሮቻችን በአደባባዮችሽ ቆሙ።
መዝሙር 121:1-2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ዐይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረድኤቴ ከወዴት ይመጣል? ረድኤቴ ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይመጣል።
መዝሙር 121:1-2 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እኔ ወደ ተራራዎች እመለከታለሁ፤ ታዲያ፥ ርዳታ የማገኘው ከወዴት ነው? ርዳታዬ የሚመጣው ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ ከእግዚአብሔር ነው።