መዝሙረ ዳዊት 70
70
1ለመዘምራን አለቃ፥ ለመታሰቢያ፥ የዳዊት መዝሙር።
2 #
መዝ. 40፥14-18። አቤቱ፥ አድነኝ፥
አቤቱ፥ እኔን ለመርዳት ፍጠን።#መዝ. 71፥12።
3 #
መዝ. 35፥4፤26። ነፍሴን የሚሹአት ይፈሩ ይጐስቁሉም፥
ክፉንም የሚመክሩብኝ ወደ ኋላቸው ይመለሱ ይፈሩም።
4 #
መዝ. 35፥21፤25። እሰይ እሰይ የሚሉኝ አፍረው ወዲያው ወደ ኋላቸው ይመለሱ።
5 #
መዝ. 35፥27። የሚሹህ ሁሉ በአንተ ሐሤት ያድርጉ ደስ ይበላቸው፥
ማዳንህን የሚወድዱ ሁልጊዜ፦ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይበሉ።
6እኔ ችግረኛና ምስኪን ነኝ፥ አቤቱ፥ እርዳኝ፥
ረዳቴ ታዳጊዬም አንተ ነህ፥ አቤቱ፥ አትዘግይ።
Currently Selected:
መዝሙረ ዳዊት 70: መቅካእኤ
ማድመቅ
Share
Copy
ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ
መዝሙረ ዳዊት 70
70
1ለመዘምራን አለቃ፥ ለመታሰቢያ፥ የዳዊት መዝሙር።
2 #
መዝ. 40፥14-18። አቤቱ፥ አድነኝ፥
አቤቱ፥ እኔን ለመርዳት ፍጠን።#መዝ. 71፥12።
3 #
መዝ. 35፥4፤26። ነፍሴን የሚሹአት ይፈሩ ይጐስቁሉም፥
ክፉንም የሚመክሩብኝ ወደ ኋላቸው ይመለሱ ይፈሩም።
4 #
መዝ. 35፥21፤25። እሰይ እሰይ የሚሉኝ አፍረው ወዲያው ወደ ኋላቸው ይመለሱ።
5 #
መዝ. 35፥27። የሚሹህ ሁሉ በአንተ ሐሤት ያድርጉ ደስ ይበላቸው፥
ማዳንህን የሚወድዱ ሁልጊዜ፦ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይበሉ።
6እኔ ችግረኛና ምስኪን ነኝ፥ አቤቱ፥ እርዳኝ፥
ረዳቴ ታዳጊዬም አንተ ነህ፥ አቤቱ፥ አትዘግይ።