የዮሐንስ ራእይ 19:11

የዮሐንስ ራእይ 19:11 መቅካእኤ

ሰማይም ተከፍቶ አየሁ፤ እነሆም ነጭ ፈረስ፤ የተቀመጠበትም የታመነና እውነተኛ ይባላል፤ በጽድቅም ይፈርዳል፤ ይዋጋልም።