የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ቀዳ​ማዊ 28:5-6

መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ቀዳ​ማዊ 28:5-6 አማ2000

ሳኦ​ልም የፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያ​ንን ጭፍራ ባየ ጊዜ ፈራ፤ ልቡም እጅግ ተን​ቀ​ጠ​ቀጠ። ሳኦ​ልም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል ጠየቀ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በሕ​ልም አላ​ሚ​ዎች፥ ወይም በነ​ጋ​ሪ​ዎች፥ ወይም በነ​ቢ​ያት አል​መ​ለ​ሰ​ለ​ትም።