የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 5:38-39

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 5:38-39 አማ2000

አሁ​ንም እላ​ች​ኋ​ለሁ፥ ከእ​ነ​ዚህ ሰዎች ራቁ፤ ተዉ​አ​ቸ​ውም፤ ይህ ምክ​ራ​ቸው፥ ይህም ሥራ​ቸው ከሰው የተ​ገኘ ከሆነ ያል​ፋል ይጠ​ፋ​ልም። ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የመጣ ከሆነ ግን ልታ​ፈ​ር​ሱት አት​ች​ሉም፤ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ጋር እን​ደ​ሚ​ጣላ አት​ሁኑ።”