የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳ​ግም 11:20-21

ኦሪት ዘዳ​ግም 11:20-21 አማ2000

በቤ​ትህ መቃ​ኖ​ችና በደ​ጃ​ፍ​ህም በሮች ላይ ጻፈው። በም​ድር ላይ የሰ​ማ​ይን ዘመን ያህል ይሰ​ጣ​ቸው ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለአ​ባ​ቶ​ቻ​ችሁ በማ​ለ​ላ​ቸው ምድር ዘመ​ና​ችሁ የል​ጆ​ቻ​ች​ሁም ዘመን ይረ​ዝም ዘንድ፤