የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳ​ግም 5:13-14

ኦሪት ዘዳ​ግም 5:13-14 አማ2000

ስድ​ስት ቀን ሥራ፤ ተግ​ባ​ር​ህ​ንም ሁሉ አድ​ርግ፥ ሰባ​ተ​ኛው ቀን ግን ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለአ​ም​ላ​ክህ ሰን​በት ነው፤ አንተ እን​ደ​ም​ታ​ርፍ ሎሌ​ህና ገረ​ድህ ያርፉ ዘንድ፥ አንተ፥ ወንድ ልጅ​ህም፥ ሴት ልጅ​ህም፥ ሎሌ​ህም፥ ገረ​ድ​ህም፥ በሬ​ህም፥ አህ​ያ​ህም፥ ከብ​ት​ህም ሁሉ፥ በደ​ጆ​ች​ህም ውስጥ ያለ መጻ​ተኛ በእ​ርሱ ምንም ሥራ አት​ሥሩ።