የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 5:13-14

ኦሪት ዘዳግም 5:13-14 አማ54

ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፥ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር አምላክህ ሰንበት ነው፤ አንተ እንደምታርፍ ሎሌህና ገረድህ ያርፉ ዘንድ፥ አንተ ወንድ ልጅህም ሴት ልጅህም ሎሌህም ገረድህም በሬህም አህያህም ከብትህም ሁሉ በደጆችህም ውስጥ ያለ እንግዳ በእርሱ ምንም ሥራ አትሥሩ።