የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳ​ግም 8:12-14

ኦሪት ዘዳ​ግም 8:12-14 አማ2000

ከበ​ላ​ህና ከጠ​ገ​ብህ በኋላ፥ መል​ካ​ምም ቤት ሠር​ተህ ከተ​ቀ​መ​ጥ​ህ​ባት በኋላ፤ የላ​ምና የበግ መንጋ ከበ​ዛ​ልህ በኋላ፥ ብር​ህና ወር​ቅ​ህም፥ ያለ​ህም ሁሉ ከበ​ዛ​ልህ በኋላ፥ ልብህ እን​ዳ​ይ​ታ​በይ፤ ከግ​ብፅ ምድር ከባ​ር​ነት ቤት ያወ​ጣ​ህን፥