የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፀ​አት 25:8-9

ኦሪት ዘፀ​አት 25:8-9 አማ2000

መቅ​ደስ ትሠ​ራ​ል​ኛ​ለህ፤ በመ​ካ​ከ​ላ​ቸ​ውም አድ​ራ​ለሁ። በተ​ራ​ራው እን​ዳ​ሳ​የ​ሁህ ሁሉ፥ እንደ ማደ​ሪ​ያው ምሳሌ፥ እንደ ዕቃ​ውም ሁሉ ምሳሌ ለእኔ ትሠ​ራ​ለህ፤ እን​ዲሁ ትሠ​ራ​ለህ።