ትን​ቢተ ሕዝ​ቅ​ኤል 37:4-5

ትን​ቢተ ሕዝ​ቅ​ኤል 37:4-5 አማ2000

እር​ሱም እን​ዲህ አለኝ፥ “በእ​ነ​ዚህ አጥ​ን​ቶች ላይ ትን​ቢት ተና​ገር፤ እን​ዲ​ህም በላ​ቸው፦ እና​ንተ የደ​ረ​ቃ​ችሁ አጥ​ን​ቶች ሆይ! የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል ስሙ። ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለእ​ነ​ዚህ አጥ​ን​ቶች እን​ዲህ ይላል፦ እነሆ በእ​ና​ንተ ላይ የሕ​ይ​ወ​ትን መን​ፈስ አመ​ጣ​ለሁ።