ትን​ቢተ ሕዝ​ቅ​ኤል 4:6

ትን​ቢተ ሕዝ​ቅ​ኤል 4:6 አማ2000

እነ​ዚ​ህ​ንም በፈ​ጸ​ምህ ጊዜ በቀኝ ጎንህ ትተ​ኛ​ለህ፤ የይ​ሁ​ዳ​ንም ቤት ኀጢ​አት አርባ ቀን ትሸ​ከ​ማ​ለህ፤ አን​ዱን ቀን አንድ ዓመት አደ​ረ​ግ​ሁ​ልህ።