የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ገላ​ትያ ሰዎች 6:3-5

ወደ ገላ​ትያ ሰዎች 6:3-5 አማ2000

አን​ዱም ምንም ሳይ​ሆን ምንም የሆነ ቢመ​ስ​ለው ራሱን ያታ​ል​ላ​ልና። ለሌላ ያይ​ደለ ለራሱ መመ​ኪያ እን​ዲ​ሆ​ነው ሁሉም ሥራ​ዉን ይመ​ር​ምር። ሁሉም ሸክ​ሙን ይሸ​ከ​ማ​ልና።