ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 5:13

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 5:13 አማ2000

ስለ​ዚ​ህም ሕዝቤ ወደ ምርኮ ሄዱ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አላ​ወ​ቁ​ት​ምና፤ ብዙ​ዎቹ በረ​ኃ​ብና በውኃ ጥም ሞቱ፤