ትንቢተ ኢሳይያስ 5:13

ትንቢተ ኢሳይያስ 5:13 አማ54

ስለዚህ ሕዝቤ ወደ ምርኮ ሄዱ፥ ጌታን አላወቁትምና፥ ከበርቴዎቻቸውም ተራቡ፥ ሕዝባቸውም ተጠሙ።