ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 6:7

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 6:7 አማ2000

አፌ​ንም ዳሰ​ሰ​በ​ትና፥ “እነሆ፥ ይህ ከን​ፈ​ሮ​ች​ህን ነክ​ቶ​አል፤ በደ​ል​ህም ከአ​ንተ ተወ​ገደ፤ ኀጢ​አ​ት​ህም ተሰ​ረ​የ​ልህ” አለኝ።