ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 60:6

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 60:6 አማ2000

የግ​መ​ሎች መንጋ ወደ አንቺ ይመ​ጣሉ፤ የም​ድ​ያ​ምና የኤፋ ግመ​ሎች ይሸ​ፍ​ኑ​ሻል፤ ሁሉ ከሳባ ወር​ቅ​ንና ዕጣ​ንን ይዘው ይመ​ጣሉ፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ማዳን ያበ​ሥ​ራሉ።