ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 9:3

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 9:3 አማ2000

ብዙ ሕዝ​ብን በደ​ስታ አወ​ረ​ድህ፤ በመ​ከር ደስ እን​ደ​ሚ​ላ​ቸው፥ ምር​ኮ​ንም እን​ደ​ሚ​ካ​ፈሉ በፊ​ትህ ደስ ይላ​ቸ​ዋል።