ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 7:5-7

ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 7:5-7 አማ2000

መን​ገ​ዳ​ች​ሁ​ንና ሥራ​ች​ሁን ፈጽ​ማ​ችሁ ብታ​ቃኑ፥ በሰ​ውና በጓ​ደ​ኛው መካ​ከል ቅን ፍርድ ብት​ፈ​ርዱ፤ መጻ​ተ​ኛ​ው​ንና ድሃ​አ​ደ​ጉን፥ መበ​ለ​ቲ​ቱ​ንም ባት​ገፉ፥ በዚ​ህም ስፍራ ንጹሕ ደምን ባታ​ፈ​ስሱ፥ ክፉም ሊሆ​ን​ባ​ችሁ እን​ግ​ዶ​ችን አማ​ል​ክት ባት​ከ​ተሉ፤ ከዘ​ለ​ዓ​ለም እስከ ዘለ​ዓ​ለም ለአ​ባ​ቶ​ቻ​ችሁ በሰ​ጠ​ኋ​ቸው ምድር በዚህ ስፍራ አሳ​ድ​ራ​ች​ኋ​ለሁ።