የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 17:22-23

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 17:22-23 አማ2000

እኔም የሰ​ጠ​ኸ​ኝን ክብር ሰጠ​ኋ​ቸው፤ እኛ አንድ እን​ደ​ሆን እነ​ር​ሱም እንደ እኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ። እኔ በእ​ነ​ርሱ እኖ​ራ​ለሁ፤ አን​ተም በእኔ፤ በአ​ንድ ፍጹ​ማን ይሆኑ ዘንድ፤ አን​ተም እንደ ላክ​ኸ​ኝና እንደ ወደ​ድ​ኸኝ እኔም እነ​ር​ሱን እንደ ወደ​ድ​ኋ​ቸው።