የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘኍ​ልቍ 16:30-32

ኦሪት ዘኍ​ልቍ 16:30-32 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ግን አዲስ ነገር ቢፈ​ጥር፥ ምድ​ርም አፍ​ዋን ከፍታ እነ​ር​ሱን፥ ቤታ​ቸ​ውን፥ ድን​ኳ​ና​ቸ​ውን፥ ለእ​ነ​ር​ሱም ያለ​ውን ሁሉ ብት​ው​ጣ​ቸው፥ በሕ​ይ​ወ​ታ​ቸ​ውም ወደ ሲኦል ቢወ​ርዱ፥ ያን​ጊዜ እነ​ዚህ ሰዎች እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን እንደ አስ​ቈጡ ታው​ቃ​ላ​ቸሁ።” እን​ዲ​ህም ሆነ፤ ይህን ቃል ሁሉ መና​ገር በፈ​ጸመ ጊዜ ከበ​ታ​ቻ​ቸው ያለ​ችው መሬት ተሰ​ነ​ጠ​ቀች፤ ምድ​ሪ​ቱም አፍ​ዋን ከፍታ እነ​ር​ሱን፥ ቤተ ሰቦ​ቻ​ቸ​ው​ንም፥ ለቆ​ሬም የነ​በ​ሩ​ትን ሰዎች ሁሉ፥ ከብ​ቶ​ቻ​ቸ​ው​ንም ሁሉ ዋጠ​ቻ​ቸው።